top of page

Amekneyo / አመክንዮ

"Amekneyo" is a podcast by Yonas, in the Amharic language, that presents various philosophical, religious, political, and social issues.

“አመክኒዮ” በተለያዩ የፍልስፍና፣ የሀይማኖት፣ የፖለቲካና የማህበራዊ ጉዳዮች ላይ የሚቀርብ የዩቲዩብ ፕሮግራም ነው።

ብሔረተኛነት የቅኝ ግዛት ተቀጥላ | የሀይማኖትንና ብሔርን የፖለቲካው ማሰባሰቢያ ያደረገ ፖለቲከኛ በምሁራዊነቱም ሆነ በፍልስፍናው የከሰረ ነው | ዮናስ ጎርፌ

ጳግሜ ስትዘከር | ጳጉሜን ለመሻር ማሰብ አይደለም , እንዳውም የአፍሪካ ወር ተብላ ልትሰየም ይገባል | ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል | ዮናስ ጎርፌ

ሙስና | የብልጽግና ወንጌል ሰባክያን ሙስናውን እስካንገታቸው ጠልቀውበታል | ዮናስ ጎርፌ | Yonas Gorfe | አመክንዮ | Amekeyo

AI በአፍሪካ ፖለቲካ ሐይማኖት እና ኢኮኖሚ | AI in African politics, religion & economy | ዮናስ ጎርፌ | Yonas Gorfe

ቤተክርስቲያኒቱ ስታለች | መጽሀፍ ቅዱስ ቤተክርስቲያንን ፈጠረ ወይስ ቤተክርስቲያን መጽሀፍ ቅዱስን ፈጠረች ? | መምህር ጽጌ ስጦታው | ዮናስ ጎርፌ

ተሀድሶና ተግዳሮቱ | ዶክትሪናችሁ ከኦርቶዶክስ የተለየ ሆኖ ሳለ እንዴት ኦርቶዶክሳውያን ነን ትላላችሁ ? | መምህር ጽጌ ስጦታው | ዮናስ ጎርፌ

ክርስቶስ አይሁዳዊ ባይሆን ኖሮስ? | ክርስቲያን ጽዮናዊነት ክፍል 2

ወጣት አፍሪካዉያን መሰደድን አብዝተው ለምን ሻቱ | ዮናስ ጎርፌ | Yonas Gorfe | New episode based on Migration

አይ ኤም ኤፍ IMF እና ድሕረ ቅኝ ግዛት፣ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታዎች | ዮናስ ጎርፌ | Yonas Gorfe

ያልተነገረ እውነት: እርዳታ የቢልዮን ዶላር ጦርነትና ሰብአዊነት ንግድ |Untold Truth: Aid as a Billion-Dollar Business in War

የጉባኤ ጋጋታ 
Parliamentary Conflict 

በአሜሪካ ፖለቲካ እጅ ያለው ክርስቲያን ጽዮናዊነት | Christian Zionism in American politics

bottom of page